የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኑክሌር ቁጥጥር ተቋም ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ በሚቀጥለው ረቡዕ ኢራንን እንደሚጎበኙ ፣ በማግስቱም ከኢራን ባለስልጣናት ጋር ምክክር እንደሚጀምሩ የመንግስት ዜና አውታሮች ...
የትግራይ ክልልን መነሻ አድርጎ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ተስፋፍቶ የነበረውን ግጭት ያስቆመው፣ የፕሪቶሪያ ተኩስን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነት ሁለተኛ ዓመትን አስመልክተው መግለጫ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ድንበር ጥበቃ፣ ኢኮኖሚውን ማጠናከር እና አሜሪካንን ማስቀደም የመሰሉ ጉዳዮች የዶናልድ ትረምፕ የምርጫ አጀንዳ ከነበሩት ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳሉ። አሁን ምርጫውን በማሸነፋቸው፣ ቃል የገቡባቸውን ...
የጋዛ ሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ ዛሬ እንዳስታወቀው የእስራኤል የአየር ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ በአንድ ሌሊት 14 ፍልስጤማውያንን መግደሉን ሲገልጽ የእስራኤል ጦር በበኩሉ በሰሜዊ ግዛት በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታውቋል፡፡ በደቡባዊ ካን ዩኒስ አካባቢ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያንን በሚኖሩብባቸው ...
(Federal Reserve) ለኢኮኖሚው ቁልፍ የሆነውን የወለድ ምጣኔ ትናንት ሐሙስ በሩብ ነጥብ ዝቅ እንዲል አድርጓል፡፡ ውሳኔው በአንድ ወቅት ከፍተኛ የዋጋ ንረት እያሽቆለቆለ መምጣቱን ተከትሎ ...
ሶማሊያ ውስጥ በደቡብ የሀገሪቱ ክፍል በትላንት በተደረገ ከባድ ጦርነት ቢያንስ 11 የሶማሌ ክልል እና የፌደራል መንግስት ሃይሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጦርነቱ የተካሄደው ከጁባላንድ ...
እስራኤላውያን እና ፍልስጤማውያን ዶናልድ ትራምፕ በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸንፈው የመመረጣቸውን ዜና በደስታ መቀበላቸውን እየገለጡ ነው። ከሁለቱ ወገኖች በኩል ትላንት ረቡዕ በተሰሙት ...
በሊባኖስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚገኘውን አካባቢ ጨምሮ በደቡባዊ ቤይሩት አካባቢዎች ዛሬ ሐሙስ ጠዋት ከፍተኛ የአየር ድብደባዎች ተፈጽመዋል፡፡ የእስራኤል ጦር በአካባቢው ...
(ሴኔት) ቢያንስ የሃምሳ አንዱን ማሸነፋቸው ይፋ ተደርጓል። አሁን ሪፕብሊካኖች የሚቆጣጠሩት የተወካዮች ምክር ቤት እጣ ግን አልለየም። 435 ጠቅላላ መቀመጫዎች ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ...
በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ...
ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ ዛሬ ዓርብ በኦዴሳ፣ ካርኪቭ እና ኪቭ ክልሎችን ኢላማ በማድረግ በድሮኖች፣ ሚሳይሎች እና ቦምቦች በፈጸመችው የአንድ ሌሊት ጥቃት አንድ ሰው ሲሞት በትንሹ 25 ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ጥቃቱ በመኖሪያ ሕንፃዎች እና መሠረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ዛሬ ዓርብ በካርኪቭ ...